top of page
![](https://static.wixstatic.com/media/a48386_af9b9437e7784d05aebcee009dc72542~mv2_d_6016_4016_s_4_2.jpg/v1/fill/w_1920,h_1282,al_c,q_90,usm_0.66_1.00_0.01,enc_avif,quality_auto/a48386_af9b9437e7784d05aebcee009dc72542~mv2_d_6016_4016_s_4_2.jpg)
ኳስ የሚጫወቱት ልጆች = The children that play football/soccer
እነሱ የገዙት ምንድን ነው? = What did they buy?/What is it that they bought?
የማልወደው ብቸኛ ምግብ ዓሣ ነው = The only food that I don't like is fish
የተከፈቱትን መስኮቶች መዝጋት ትችያለሽ? = Can you shut the open windows?
Who is the man that is paying? = እየከፈለ ያለው ሰው ማን ነው?
It was the red car that I bought = የገዛሁት ቀይዋ መኪና ነበር
The texts that you corrected were easy (pl) = ያስተካከላችኋቸው ጽሑፎች ቀላል ነበሩ
The place she wants to visit is closed = መጎብኘት የምትፈልገው ቦታ የተዘጋ/ዝግ ነው
bottom of page