top of page

Learn Amharic!

Welcome to Learn Amharic!, a site where you can learn Amharic online for free. You can start learning from scratch or use this site to build on your existing knowledge.

 

What is Amharic?

Amharic is a Semitic language spoken primarily in Ethiopia (the country of which it is the official language), with around 26 million speakers. It is the second most spoken Semitic language in the world after Arabic. There are also speakers in Sweden, the US and the UK, as well as Eritrea. It is thought to originate from the Amhara region of Ethiopia.

ወደ Learn Amharic!፣ አማርኛ በነጻ መማር የሚችሉበት ገጽ፣ እንኳን ደህና መጡ። ጀማሪ ከሆኑ ወይም ባለዎት ዕውቀት ላይ መጨመር ከፈለጉ ቋንቋውን እዚህ መማር ይችላሉ።

አማርኛ ምንድን ነው?

አማርኛ በዋነኝነት ኢትዮጵያ ውስጥ (መደበኛው ቋንቋዋ ሆኖ) የሚነገር ሴማዊ ቋንቋ ሲሆን 26 ሚሊዮን ያህል ተናጋሪዎች አሉት። በዓለም ዙሪያ ከዓረብኛ ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ የሚነገረው ሴማዊ ቋንቋ ነው። በተጨማሪም ስዊድን፣ ዩናይትድ ስቴትስ፣ ዩናይትድ ኪንግድም እንዲሁም ኤርትራ ውስጥ የአማርኛ ተናጋሪዎች አሉ። ኢትዮጵያ ውስጥ ካለው የአማራ ክልል የመጣ ነው ተብሎ ይታስባል።

bottom of page