top of page
I can't go because I don't have time = ጊዜ ስለሌለኝ መሄድ አልችልም
I don't drink Coca-Cola because it's very sweet = በጣም ጣፋጭ ስለሆነ ኮካ-ኮላ አልጠጣም
Thank you for closing the door = በሩን ስለዘጋህ አመሰግናለሁ
አደገኛ ስለሆነ በረራዎች ላይ ሲጋራ ማጨስ የተከለከለ ነው = Smoking is prohibited on flights because it's dangerous
ለመነሳት ስለሚረዳኝ ቡና እጠጣለሁ = I drink coffee because it helps me wake up
መኪናዬ የሚሠራ ስላልነበረ ወደ ሥራ በአውቶቡስ ሄድኩ = I went to work by bus because my car wasn't working
bottom of page